Medhanialem Church of New York

Medhanialem Church of New York

Comments

My name is Stella Cai and I'm a grad student at Columbia Journalism School. I'm interested in doing a feature story on the ongoing conflict in Ethiopia and the reactions of the Ethiopian diaspora in New York.

I would love to speak to people who would be able to share their perspectives on this important issue.

Thank you!
እግዚአብሄር ታላቅ ነው
I love this Church because their religious icons represent the true genealogy of St. Mary and Yesus Christos...bronze-skinned Ethiopians. Thank you.
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ተከብራ ትኑር!!!!!
ተዋህዶ ሃይማኖት ለኢትዮጵያ ዕድገት ግንባር ቀደም ነች!!!
ስለጥምቀት(ፀበል)፡- የተቀደስ ውኃ ወይም ፀበል የምንለው በክርስትና ዕምነት በአብ፣ በወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ዕምነት ውሃው በመንፈስ ቅዱስ ሲቀደስ ወይም ሲባረክ ነው፡፡ ጥምቀት ያድናል። ይህ ሲሆን ግን ጥምቀት የንስሃ(ከሃጥያት መንፃት)፣ የዕምነት(የክርስትና ማለትም በአብ፣ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ማመን)፣ እንዲሁም የመዳን(ከደዌ መፈወስና ከአጋንንት መፈወስ) ወዘተ...ጥምቀቶች አሉ። ለዚህ ነው አሁንም በተለያዩ የፀበል ቦታዎች ሰዎች ሲፈወሱ የምናየው እንዲሁም ክርስትናን በማመን ወንዶች በተወለዱ በ40ኛው ቀን እና ሴቶች በተወለዱ በ80 ቀናቸው ሲጠመቁ የምናስተውለው። ሰው ሲወለድ በእግዚአብሔር ስለተፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፡፡ ስለሆነም ራሱን እስኪያውቅ የመላዕክት ጥበቃ አይለየውም፡፡ እራሱን ካወቀ እና የራሱን ዕምነት ከያዘ በኋላ ግን እንደየእምነቱ እና ያፈራው የመንፈስ ፍሬ የመላዕክት ጥበቃ ሊኖረውም ላይኖረውም ይችላል፡፡ እምነቱን በተመለከተ ግን ሰው ሲወለድ ምንም ማሰብ በራሱ ህሊና መመርመር ያለጀመረበት ወቅት ስለሆነ በ40 እና በ80 ቀን የቤተሰቦቹ/ቿ ፈቃድ የራሳቸውን እምነት እንዲኖረው ይፈቅዳሉ፡፡ ከዛ ደግሞ ሲያድግ በራሱ ተመራምሮ የፈለገውን እምነት ይቀበላል፡፡ ስለሆነም ሰው ሲወለድ የራሱ የሆነ የፈቀደው እምነት የለውም፡፡ ሌላው ወንድ በ40 ቀን እና ሴት በ80 ቀን የሚጠመቁበት ምክንያት ቀኖና ሲሆን ወንድ በተወለደ በ40ኛው ቀን ወደ ገነት የገባበትን ቀን እንዲሁም ሴት በተወለደች በ80 ቀን ገነት መግባታቸውንና አዳምና ሄዋን ከገነት በመባረራቸው የገነት ልጅነታቸውን ለማስመለስ ለማሰብ የሚከናወን ስርዓት ነው፡፡ ይህም በኦርቶዶክስ የሚከናወነው ቀኖና ወይም ስርዓት ነው፡፡ ስለጥምቀት ብዙ ቦታ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተዘርዝሮ እናየዋለን፡፡ እንዲሁም በሰውም ሆነ በተፈለገው ስፍራ ፀበል መርጨት በሰውም ላይ ሆነ በተረጨበት ስፍራ ርኩስ መንፈስ ካለ እንዲርቅ ወይም እንዲጠፋ ያደርጋል፡፡ (ማቴ 3፡16) ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፡፡ (ማርቆስ 1፡9) በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ፡፡ (ማርቆስ 16፡16) ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል፡፡ (የሐዋርያት ስራ 9፡18) ሳወል….ወዲያው እንደ ቅርፊት ያለ ከአይኑ ወደቀ፤ ያን ጊዜም ደግሞ አየ፤ ተነስቶም ተጠመቀ፡፡ (የሐዋርያት ስራ 16፡15) ልድያ…እርስዋም ከቤተሰቦችዋ ጋር ከተጠመቀች በኃላ፡፡ በጌታ የማምን እንደሆን ከፈረዳችሁልኝ፤ ወደ ቤቴ ገብታችሁ ኑሩ ብላ ለመነችን፡፡ (የሓዋርያት ስራ 16፡33) በሌሊትም በዚያች ሰዓት ወስዶ ቁስላቸውን አጠበላቸው፤ ያን ጊዜውንም እርሱ ከቤተሰቦቹ ሁሉ ጋር ተጠመቀ፡፡ (የሐዋርያት ስራ 19፡4) ጳውሎስም፤ ዮሐንስስ ከእርሱ በኋላ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ያምኑ ዘንድ ለህዝብ እየተናገረ በንስሐ ጥምቀት አጠመቀ አላቸው፡፡ (የማርቆስ ወንጌል 10:38) ኢየሱስ ግን። የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ የምጠጣውን ጽዋ ልትጠጡ፥ እኔ የምጠመቀውንስ ጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁን? አላቸው። (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:12) በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ። (የማርቆስ ወንጌል 1:4) ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ። (የሉቃስ ወንጌል 3:3-6) በነቢዩ በኢሳይያስ ቃል መጽሐፍ። የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ፤ ዐዘቅቱ ሁሉ ይሙላ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል፥ ጠማማውም የቀና መንገድ ይሁን፥ ሸካራውም መንገድ ትክክል ይሁን፤ ሥጋም የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ ተብሎ እንደ ተጻፈ ለኃጢአት ስርየት የንስሐን ጥምቀት እየሰበከ በዮርዳኖስ ዙሪያ ወዳለችው አገር ሁሉ መጣ። (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:5) አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ (የዮሐንስ ወንጌል 5:4) አንዳንድ ጊዜ የጌታ መልአክ ወደ መጠመቂያይቱ ወርዶ ውኃውን ያናውጥ ነበርና፤ እንግዲህ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ የገባ ከማናቸው ካለበት ደዌ ጤናማ ይሆን ነበር። (ዮሐንስ 9፡6-7) ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ፤ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና፡፡ ሂድና በሰሌሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው፡፡ ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ፡፡ (ሕዝቅኤል 36፡25) ጥሩ ውሃንም እረጭባችኋለሁ እናንተም ትጠራላችሁ፣ ከዕርኩሰታችሁም ሁሉ ከጣኦቶቻችሁ ሁሉ አጠራችዋለሁ፡፡ (ኦሪት ዘኁልቅ 19፡20) ሰውም ርኩስ ቢሆን ሁለመናውንም ባያጠራ፣ ያ ሰው የእግዚአብሔርን መቅደስ አርክሶአልና ከጉባኤው መካከል ተለይቶ ይጠፋል፤ በሚያነፃ ውሃ አልተረጨም፤ ርኩስ ነው፡፡
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ተከብራ ትኑር!!!!!
ተዋህዶ ሃይማኖት ለኢትዮጵያ ዕድገት ግንባር ቀደም ነች!!!
ስለ ስዕለ አድኖና ቅርፅ በተመለከተ፡- አንድ አካል ያለው ህይወት ያለውም ሆነ የሌለው በስዕል ወይም በቅርፅ ሊወከል ይችላል፡፡ ለምሳሌ የኔ ሃውልት በእኔ አይነት ቅርፅ ቢቀረፅና ቢቆም እኔን ሊወክል ይችላል እንጂ ያ ቅርፅ እኔ ነኝ ማለት አደለም፡፡ ስለሆነም አምላካችንን እግዚአብሔርን፣ አምላካችንን እየሱስ ክርስቶስን፣ አምላካችንን መንፈስ ቅዱስን፣ እመቤታችንን ድንግል ማርያምን፣ መላዕክቶችን እነዲሁም ቅዱሳኖችን አካል አላቸውና በቅርፅ ወይም በስዕል መወከል ይቻላል፡፡ ይህንንም ቅርፅ ወይም ስዕል ለዕምነት አገልግሎት መጠቀም እንደምንችል ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ ያሳየናል፡፡ (ትንቢተ ህዝቅኤል 41፡18) ኪሩቤል እና የዘንባባ ዛፎች ተቀርፀውበት ነበር፤ የዘንባባውም ዛፍ ከኪሩብና ኪሩብ መካከል ነበረ፤ ለእያንዳንዱም ኪሩብ ሁለት ፊት ነበረው፡፡ (ኦሪት ዘጸአት 25፡22) በዚያም ከአንተ ጋር እገናኛለሁ፤ የእስራኤልንም ልጆች ታዝዝ ዘንድ የምሰጥህን ነገር ሁሉ፣ በምስክሩ ታቦት ላይ ባለው በሁለት ኪሩቤል መካከል፣ በስርኤት መክደኛው ላይ ሆኜ አነጋግርሃለሁ፡፡ ስለሆነም ሁለቱ ኪሩቤል በቅርፅ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲቀርፅ ማዘዙና በዛም በታቦት ላይ ሆኖ እንደሚያነጋግረው ይገልጻል፡፡ (ገላትያ 3፡1) የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው? እዚጋርም በመንፈስ በስዕሉ አማላካችንን ከአምላካችን ጋር መገናኘት እንደሚቻል ከታች አብራርቶ ያሳያል፡፡ (ሕዝቅኤል ምዕ 4፡1) አንተም የሰው ልጅ ሆይ ጡብን ወስደህ በፊትህ አኑራት የኢየሩስ አሌምንም ከተማ ስዕል ሳልባት ክበባት። እዚህም ጋር ኢየሩሳሌም በቤተክርስቲያን እንደምትመሰል ብዙ ቦታ የተጠቀሰ በመሆኑ በአጠቃላይ መወከል እንደሚቻልና በዕምነትም ለአገልግሎት መጠቀም እንደምንችል ያሳያል፡፡ ይሁን እንጂ ስዕለ አድኖን ለአገልግሎት ስንጠቀም መጠንቀቅ ያለብን ነገሮችም አሉ፡፡ ስዕለ አድኖዎቹን በተመለከተ ትክክለኛው መሆን የሚገባው እነ ቅዱስ ማርቆስ ህዝቡን ለማስተማር ሲሉ በወቅቱ በነበሩ ነገስታቶች ከሚደርስባቸው እንግልት ለማምለጥ በየዋሻው ሲደበቁ እዛ ዋሻ ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ዕርዳታ የሳሏቸው ስዕለ አድኖዎች ናቸው፡፡ ልክ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ሁሉ ለአገልግሎት እንዲመች መባዛት ነበረባቸው፡፡ በዚህም ፕሮሰስ ውስጥ ግን አንድም የአሳሳል ግድፈቶች ሌላም የሚታወቁ አክተሮችን ማለትም የነዛን የቅዱሳን ፊልም የሰሩትን ሰዎች እየሳሉ አድም በስተት አንድም ለንዋይ ከንግድ ጋር ተያይዞ ሲከናወን እንዲሁም ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የአሁኑ ትውልድ ላይ ደርሷል፡፡ በሚታወቁ የአክተሮች የተሳለ ስዕለ አድኖ ባንጠቀም ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን የዋናዎቹን ኮፒ ከተገኘ እሰየው ካልሆነም ዞሮ ዞሮ እኛ ኦርቶዶክስ ለስዕለ አድኖው ሳይሆን በስዕለ አድኖው ለተወከለው አምላክ፣ ቅዱሳን፣ መላዕክቶች፣ ድንግል ማርያም ወዘተ…በመንፈስ ሆነን እንደሚገባቸው ክብር በመስገድ ለአገልግሎት እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እዚህ ጋር ግን ሰገድን ማለት ለስዕለ አድኖው ሳይሆን በመንፈስ በስዕለ አድኖው ለተወከለው ነው፡፡ ምክንያቱም ለምሳሌ የአብዛኛው ዕምነት ተከታይ ይሰገዳል፤ ግን ሰገደ ማለት በእርግጠኛ ከፊለፊቱ ሰወ አልያም ቁስ ስለሚኖር ለዛ ነው የሰገደው ማለት አንችልም፡፡ ለዚህ ነው በመንፈስ በስዕለ አድኖው ለተወከለው የምንሰግደው፡፡ ሌላው በቤተክርስቲያን ቅፅር ግቢ ውስጥ በአምላክ፣ በቅዱሳን፣ በመላዕክቶች፣ በድንግል ማርያም ወዘተ… ከተቀረፀ ቅርፅ ወይም ስዕለ አድኖዎች ውጭ ማቆም ወይም መሰቀል ወይም ለአገልግሎት ማዋል ክልክል ነው፡፡ ለምሳሌ አሁን በየኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ የተተከሉ የቀድሞ የጳጳስ ስዕልም ሆነ ሀውልት ተገቢ አደለም፡፡ ለበቁ አባቶችም በተጋድሎአቸው ሃውልት መተከል እንዳለበት እንኳን ከታመነበት በህይወታቸው እያሉ መሆን የለበትም፡፡ የበቁ አባቶች (ቅዱሳን ተብለው ቤ/ክያን እግዚአብሔር እንዳፀደቃቸው ካፀደቀቻቸው ውጭ ያሉ) ስዕል ምናልባት በቤ/ክ ሙዚየም ውስጥ ማኖር ይቻላል እንጂ እንድንሳለማቸው በሚያስገድዱ መልክ ቤ/ክ ውስጥ መሰቀል የለባቸውም፡፡

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church of Our Savior in New York was officially founded in 1984. This makes the church one of the first few churches to open its doors to Ethiopians to practice their Ethiopian Orthodox Christian Faith in the United States.

Operating as usual

10/24/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ጥቅምት ፲፬ ፳፩፻፲፬ / October 24, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

10/17/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ጥቅምት ፯ ፳፩፻፲፬ / October 17, 2021

10/10/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፴ ፳፩፻፲፬ / October 10, 2021

10/07/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፳፯ ፳፩፻፲፬ / October 7, 2021

10/03/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፳፫ ፳፩፻፲፬ / October 3, 2021

09/26/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፲፮ ፳፩፻፲፬ / September 26, 2021

09/19/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፱ ፳፩፻፲፫ / September 19, 2021

Tiberah Berhanu 09/17/2021

Tiberah Berhanu

We at New York City’s Debre Medhanit Medhane Alem Church are very proud of the many young people who grew up in our congregation and who have gone on to do many great things and achieve notable accomplishments in their lives. We look to share the accomplishments of our church family and support them when possible.

One of these “Children of Medhane Alem” is Tiberah Berhanu . She is the daughter of our deeply loved father Kesis Merigeta Tsehay Berhanu. who served our congregation as our head priest for several years. Tiberah, who grew up in our church and is now a young mother herself, has written a children’s book which is available at her website linked below. She is also willing to help anyone interested in self publishing. Please check out her site, and support her efforts in creating wholesome children’s reading.

http://www.TiberahBerhanu.com

Tiberah Berhanu My book is here 5 Fun Facts About Tiberah I am passionate about storytelling. It all started as a second-grader for me, you can say. That is when I fell in love with reading. I spent hours reading on my bed and suddenly I was transported into a different world! And you want to know something? Readi....

09/12/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፪ ፳፩፻፲፫ / September 12, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

09/12/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፪ ፳፩፻፲፫ / September 12, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

09/05/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ነሐሴ ፴ ፳፩፻፲፫ / September 5, 2021

09/02/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ነሐሴ ፳፯ ፳፩፻፲፫ / September 2, 2021

08/29/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ነሐሴ ፳፫ ፳፩፻፲፫ / August 29, 2021

08/22/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ነሐሴ ፲፮ ፳፩፻፲፫ / August 22, 2021

08/15/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ነሐሴ ፱ ፳፩፻፲፫ / August 15, 2021

08/08/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ነሐሴ ፪ ፳፩፻፲፫ / August 8, 2021

08/03/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሐምሌ ፳፯ ፳፩፻፲፫ / August 3, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

08/01/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሐምሌ ፳፭ ፳፩፻፲፫ / August 1, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

07/25/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሐምሌ ፲፰ ፳፩፻፲፫ / July 25, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

07/18/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሐምሌ ፲፩ ፳፩፻፲፫ / July 18, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

07/11/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሐምሌ ፬ ፳፩፻፲፫ / July 11, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

07/04/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሰኔ ፳፯ ፳፩፻፲፫ / July 3, 2021

Today's readings:
1st Corinthians 12:28-end
1st John 2:27-end
Acts 9:10-20
Psalm 147:8
Matthew 16:24-end
Anaphora of our Lord

07/04/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሰኔ ፳፯ ፳፩፻፲፫ / July 3, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

06/27/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሰኔ ፳ ፳፩፻፲፫ / June 27, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

06/20/2021

ጸሎተ ቅዳሴ / ሰኔ ፲፫ ፳፩፻፲፫ / June 20, 2021

Thank you for joining us for Holy Liturgy. For those who would like to pay their tithings, you can do so on our website: http://www.medhanialem.org/Donate/donate.html

Videos (show all)

ጸሎተ ቅዳሴ / ጥቅምት ፲፬ ፳፩፻፲፬ / October 24, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / ጥቅምት ፲፬ ፳፩፻፲፬ / October 24, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / ጥቅምት ፯ ፳፩፻፲፬ / October 17, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፴ ፳፩፻፲፬ / October 10, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፳፯ ፳፩፻፲፬ / October 7, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፳፫ ፳፩፻፲፬ / October 3, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፲፮ ፳፩፻፲፬ / September 26, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፲፮ ፳፩፻፲፬ / September 26, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፱ ፳፩፻፲፫ / September 19, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፪ ፳፩፻፲፫ / September 12, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / መስከረም ፪ ፳፩፻፲፫ / September 12, 2021
ጸሎተ ቅዳሴ / ነሐሴ ፴ ፳፩፻፲፫ / September 5, 2021

Location

Telephone

Address

302 E 206th St
The Bronx, NY
10467

Opening Hours

Saturday 7:30am - 12pm
Sunday 6am - 5pm
Other Religious Organizations in The Bronx (show all)
12 Tribus de Israel 12 Tribus de Israel
3047B Tibbett Ave. (231 Street)
The Bronx, 10463

Esta es la página oficial de las 12 Tribus de Israel Congregación, los verdaderos descendientes de Abraham, Isaac y Jacob.

Van Cortlandt Jewish Center Van Cortlandt Jewish Center
3880 Sedgwick Ave Frnt A
The Bronx, 10463-4459

Van Cortlandt Jewish Center has been in it's current building on Sedgwick Ave for more than 65 years. We are a modern Orthodox Synagogue.

Emmaus Road Baptist Church Bronx, NYC Emmaus Road Baptist Church Bronx, NYC
Kingsbridge
The Bronx, 10463

We are a family church that seeks to follow God by opening the Scriptures and revealing Christ.

Global Winners Tabernacle Global Winners Tabernacle
3366 White Plains Rd
The Bronx, 10467

Senior Pastor: Reverend Eli Nutifafa Host Pastor: Pastor Sandra Nutifafa

Monte Tabor Monte Tabor
1679 Anthony Ave
The Bronx, 10457

Monte Tabor located on 1679 Anthony Ave Bronx NY 10457 Horarios: Martes y Viernes 7:30pm Domingos 12:30pm

The FLOW Kingdom Ministries The FLOW Kingdom Ministries
901 East Tremont Avenue Bronx Any 10460
The Bronx, 10460

Senior Pastors: Apostle Israel & Prophet Dalimar Peña

Christ Delight Ministries, Inc. Christ Delight Ministries, Inc.
3743 White Plains Road,
The Bronx, 10469

Worship With Us On Sundays at Christ Delight Ministries Is Located @ 3743 White Plains Road, Bronx, NY 10469

Trinity United Methodist Church Trinity United Methodist Church
1076 Washington Ave (C Of E166 St)
The Bronx, 10456

This page is a tool for Trinity to connect and re-connect with it's brethren, friends and neighbors...Thank You!

Willis Avenue SDA Church Willis Avenue SDA Church
495 Willis Ave
The Bronx, 10455

The Willis Avenue SDA Church is a warm and friendly church that seeks to bring glory and honor to God through service to the Mott Haven community.

All Nations SDA Church Youth Ministries All Nations SDA Church Youth Ministries
The Bronx

The All Nations SDA Church Youth Ministries page was created to connect with the youth on the internet.

Evangelist Tyrone Glover Evangelist Tyrone Glover
The Bronx

The Greater Universal Baptist Church

El Faro Christian Church El Faro Christian Church
1731 Washington Ave
The Bronx, 10457