Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Archdioces of Washington DC Debre Haile Kidus Raguael Cathedral
Operating as usual
[11/19/20]
የጸሎተ ፍትሐት አገልግሎት በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል ስተርሊንግ ቨርጂኒያ
ኅዳር 10፣2013
እግዚአብሔር አምላክ የወጣት ወለተ ወልድን (ቤተልሔም አክሊሉ ይመርን) ነፍስ ይማርልን ከቅዱሳን ጋር ይደምርልን ለመላው ቤተሰብም መጽናናትን ያድልልን።

እግዚአብሔር አምላክ የወጣት ቤተልሔም አክሊሉ ይመርን ነፍስ ይማርልን ከቅዱሳን ጋር ይደምርልን ለመላው ቤተሰብም መጽናናትን ያድልልን።
[11/19/20] የጸሎተ ፍትሐት አገልግሎት በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል ስተርሊንግ ቨርጂኒያ ኅዳር 10፣2013
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ሥራዓተ ማኅሌት
በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል ስተርሊንግ ቨርጂኒያ
ሐምሌ 19፤ 2012 ዓ.ም
ለሁሉም ሼር በማድረግ አገልግሎታችን እንዲሰፋ ከበረከቱ ይሳተፉ።
የተከበራችሁ ማኅበረ ምእመናን፤ እንደሚታወቀው በዩቱብ ቻናላችን ከቤተ ክርስቲያናችን የሚተላለፉ አገልግሎቶችን ለእናንተ ባላችሁበት እንዲደርሳችሁና በዚህ በፈተና ሰሙን ከመንፈሳዊ በረከት እንዳትርቁ የሚቻለንን እያደረግን እንገኛለን፡፡ በቀጣይም ልዩ ልዩ መንፈዛዊ ዝግጅቶችን በዚሁ ቻናላችን ለማስተላለፍ በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
ቤተ ክርስቲያናችን እግረ መንገዱን ከዩቱብ ቻናሉ ገቢ ማግኘት እንዲችልም ሰብስክራይብ ያደረጉ ሰዎች ቁጥር 1000 መድረስ ይኖርበታል፡፡ ስለዚህ ሁላችሁም ሰብስክራይብ እንድታደርጉና ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሼር በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ቻናላችን፤ http://www.youtube.com/channel/UCmEIhnWGSw6EBQMQ1mcCnnQ
ነው፡፡
አምላከ ቅዱስ ራጉኤል በቸርነቱ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ፡፡
youtube.com Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Archdiocese of Washington DC Debre Haile Kidus Raguael Cathedral በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ደብረ ኃይል ...
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወርኅዊ ጸሎት እና የቅዳሴ ሥነ-ሥርዓት
በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል ስተርሊንግ ቨርጂኒያ
ግንቦት 21፤ 2012 ዓ.ም

ክቡራን ማኅበረ ምዕመናን፤
እንደሚታወቀው በወቅታዊው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ቤተ ክርስቲያናችን ባለፉት ሳምንታት ለምእመናን ዝግ ሆኖ ቆይቷል። አሁን ባለው መረጃ መሠረት በዚህ መንገድ ለምን ያህል ጊዜ ልንቀጥል እንደምንችልም በውል የሚታወቅ ነገር የለም። የምእመናን ወደቤተ እግዚአብሔር መምጣት አለመቻላቸው ከፈጠራቸው ተግዳሮቶች አንዱ ቤተ ክርስቲያኑ ወርሃዊ ወጪዎቹን የሚሸፍንበት በቂ ገቢ ለማግኘት አለመቻሉ ነው። እግዚአብሔር ይህንን የፈተና ወቅት ስለተመረጡት ወዳጆቹ ሲል አሳጥሮ በሰላም እስኪያገናኘን ድረስ በያላችሁበት ሆናችሁ በጸሎት እንድትተጉ፣ ለቤተ ክርስቲያኑ አቅማችሁ በፈቀደ የምትሰጡት መባዕ፣ አሥራትና፣ የአባልነት መዋጮ ካለ በፌስቡክ ወይንም በፔይፓል በኩል መለገስ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ልገስናውን፦
1. ** ተመራጭ መንገድ ** በፌስቡክ ለመስጠት ከታች ያለውን የቤተ ክርስቲያኑ የፌስቡክ ገጽ ላይ በመግባት ዶኔት "Donate" የሚለውን ሰማያዊ በተን ይጫኑ።
https://www.facebook.com/DHKR.EOTC
2. በፔይፓል ለመለገስ በድረ ገጻችን ላይ ያሉትን የፔይፓል ገንዘብ መቀበያዎች ይጠቀሙ
http://dhkidusraguel.org/index.php/donation-subscribtion/10-one-time-payment-or-subscribe
3. እንዲሁም በቤተክርስያኑ አድራሻ በመላክ በቼክም መስጠት ይቻላል
በፌስቡክ እና
በቼክ Pay to Debre hail kidus ragueal የሚሰጥ ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለቤተ ክርስቲያኑ የሚድርስ ሲሆን በፔይፓል በኩል የሚሰጥ ገንዘብ ግን ወደ 3% ስለሚቆረጥበት ፌስቡክ እና የቼክ ክፍያው ተመራጭ መንገድ ነው።
እርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ ወይንም ችግር ካጋጠመዎት የቤተ ክርስቲያናችንን ጽ/ቤት በኢሜል/በስልክ ያነጋግሩ [email protected] / 703.651.6819
703.861.3748
አምላከ ቅዱስ ራጉኤል የመጣውን መዓት በምሕረቱ ይመልስልን!
dhkidusraguel.org Debre Haile Kidus Raguael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
የተከበራችሁ ማኅበረ ምእመናን፤ እንደሚታወቀው በዩቱብ ቻናላችን ከቤተ ክርስቲያናችን የሚተላለፉ አገልግሎቶችን ለእናንተ ባላችሁበት እንዲደርሳችሁና በዚህ በፈተና ሰሙን ከመንፈሳዊ በረከት እንዳትርቁ የሚቻለንን እያደረግን እንገኛለን፡፡ በቀጣይም ልዩ ልዩ መንፈዛዊ ዝግጅቶችን በዚሁ ቻናላችን ለማስተላለፍ በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
ቤተ ክርስቲያናችን እግረ መንገዱን ከዩቱብ ቻናሉ ገቢ ማግኘት እንዲችልም ሰብስክራይብ ያደረጉ ሰዎች ቁጥር 1000 መድረስ ይኖርበታል፡፡ ስለዚህ ሁላችሁም ሰብስክራይብ እንድታደርጉና ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሼር በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ቻናላችን፤ http://www.youtube.com/channel/UCmEIhnWGSw6EBQMQ1mcCnnQ
ነው፡፡
አምላከ ቅዱስ ራጉኤል በቸርነቱ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ፡፡
youtube.com Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Archdiocese of Washington DC Debre Haile Kidus Raguael Cathedral በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ደብረ ኃይል ...
የወደቧ (የባህሯ ዳር) ምስጢር - ጨለማውን አሳልፎ ሲነጋ ፀሐየ ጽድቅ ክርስቶስ ቆሞ የታየባት፣ በሰው እጅ ያልበሰለ ማዕድ የቀረበባት፤ አሳዎቹ ማዕበል/ሁከት ከማይለየው ባህር ተስበው የወ...
youtube.com Debre Haile Kidus Raguael Cathedral, Sterling VA
ክቡራን ማኅበረ ምዕመናን፤
እንደሚታወቀው በወቅታዊው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ቤተ ክርስቲያናችን ባለፉት ሳምንታት ለምእመናን ዝግ ሆኖ ቆይቷል። አሁን ባለው መረጃ መሠረት በዚህ መንገድ ለምን ያህል ጊዜ ልንቀጥል እንደምንችልም በውል የሚታወቅ ነገር የለም። የምእመናን ወደቤተ እግዚአብሔር መምጣት አለመቻላቸው ከፈጠራቸው ተግዳሮቶች አንዱ ቤተ ክርስቲያኑ ወርሃዊ ወጪዎቹን የሚሸፍንበት በቂ ገቢ ለማግኘት አለመቻሉ ነው። እግዚአብሔር ይህንን የፈተና ወቅት ስለተመረጡት ወዳጆቹ ሲል አሳጥሮ በሰላም እስኪያገናኘን ድረስ በያላችሁበት ሆናችሁ በጸሎት እንድትተጉ፣ ለቤተ ክርስቲያኑ አቅማችሁ በፈቀደ የምትሰጡት መባዕ፣ አሥራትና፣ የአባልነት መዋጮ ካለ በፌስቡክ ወይንም በፔይፓል በኩል መለገስ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ልገስናውን፦
1. ** ተመራጭ መንገድ ** በፌስቡክ ለመስጠት ከታች ያለውን የቤተ ክርስቲያኑ የፌስቡክ ገጽ ላይ በመግባት ዶኔት "Donate" የሚለውን ሰማያዊ በተን ይጫኑ።
https://www.facebook.com/DHKR.EOTC
2. በፔይፓል ለመለገስ በድረ ገጻችን ላይ ያሉትን የፔይፓል ገንዘብ መቀበያዎች ይጠቀሙ
http://dhkidusraguel.org/index.php/donation-subscribtion/10-one-time-payment-or-subscribe
በፌስቡክ የሚሰጥ ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለቤተ ክርስቲያኑ የሚድርስ ሲሆን በፔይፓል በኩል የሚሰጥ ገንዘብ ግን ወደ 3% ስለሚቆረጥበት ፌስቡክ ተመራጭ መንገድ ነው።
እርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ ወይንም ችግር ካጋጠመዎት የቤተ ክርስቲያናችንን ጽ/ቤት በኢሜል/በስልክ ያነጋግሩ [email protected] / 703.651.6819
አምላከ ቅዱስ ራጉኤል የመጣውን መዓት በምሕረቱ ይመልስልን!
dhkidusraguel.org Debre Haile Kidus Raguael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
Debre Haile kidus Raguael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sterling, VA

ቀጥታ ሥርጭት ከቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርኅዊ በዓል ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት።
የፌስቡክ እና ዩቱዩብ ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል ይችላሉ።
የቅዱስ ገብርኤል ወርኅዊ በዓል ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት።
የፌስቡክ እና ዩቱዩብ ቻናላችንን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል ይችላሉ።
የዳግም ትንሣኤ ዕለተ ሰንበት የቅዳሴ አገልግሎት ቀጥታ ስርጭት
[04/20/20] 2160p.mov
https://www.facebook.com/DHKR.EOTC
http://dhkidusraguel.org/index.php/donation-subscribtion/10-one-time-payment-or-subscribe
dhkidusraguel.org Debre Haile Kidus Raguael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
የዕለተ ዓርብ ስቅለት ሥርዓተ ጸሎት ቀጥታ ስርጭት በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ካቴድራል ፌስቡክብእ እና YouTube Channel መከታተል ይችላሉ::
አገልግሎታችን በፍጥነት እንዲደርስዎ የላይክ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ::
ክርስቶስ ሰው ሆኖ መጥቶ መከራ ተቀበለ በመከራውም አዳነን!
ተምህርተ ወንጌል በብጹዕ አቡነ ፋኑኤል በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ የዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ Sibkket Wengel Be BeTsu Abune Fanuel at Debre Hail Kidus Raguel Cathedral.
Oasis of Living Waters Fellowship is a place where you can hear the truth about God, Jesus and Holy Spirit. We pray and worship along with solid teaching from the Bible. We're waiting to meet you there.
Somos una Iglesia decidida a ser un impacto en tu vida por medio de la palabra de Dios.
www.cascadesbiblechurch.com - Cascades Bible Church is a church plant seeking to spread the gospel of Jesus Christ in the greater Sterling/Ashburn area.
Somos los Amigos de SUMC, una congregación variada con miembros de más de 11 países, un grupo buscando la santificación de Dios en nosotros. ¡Ven a ver!
All Dulles Area Muslim Society(ADAMS) is one of the largest Muslim communities/mosques in the DC Metro Area and in the United States.
Estamos aqui para difundir la palabra de Dios a todos los rincones del planeta.
Welcome to Community Lutheran Church! At CLC, we seek to welcome others, grow in grace, and share Christ’s love.
"Empowering the church... Evangelizing the world!"
Debre Haile Kidus Raguel Church has a youth group which strives to develop human fellowship and make changes in its community and Ethiopia.
www.newlifesterling.org - Join us this Sunday! Our Sunday worship services are held at 207 E. Holly, Sterling, VA 20164.