ፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

ፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

Comments

የፈውስቦታዎችናየገዳምቦታዎች
“ምን ፍሬ አፈራን?” በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ፍቀዱልኝና
ልጆቼ! እንነ መኑዌአንድ ጥያቄ ፡፡ ብዙውን ጊዜ ቤተ ክርስቲያን t፡፡ መልyካም ነው፡፡ ንኑእእግን ምን ለውጥ ? ምን ፍሬሙእ አፈራችሁ? ታገለግላላችሁን? ከአገልብግሎታችሁ ምን ረብሕ አገኛችሁ?
ጥቅምኣምን ካገኛችሁ በእውነት ምልልሳችሁ የጥበበኛ ምልልስ ነበር ማለት ነው፡፡ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ ወንጌላውያን እንዲህ እያስተማሩን ሳለ የማንለወጥ ከሆነ ግን የእስከ አሁን ምልልሳችን የአይሁድ ምልልስ ነበር ማለት ነው፡፡ አይሁዳውያን ሕገ ኦሪትን የተሰጠቻቸው ኃጢአታቸውን በእርሷ መስታወትነት አይተው ንስሐ እንዲገቡባት ነበር፡፡ እነርሱ ግን የንስሐ ፍሬ ሳያፈሩባት እንዲሁ ይመኩባት ነበር፡፡ ስለሆነም ለሕይወት የተሰጠቻቸው ሕግ ሞት ሆና አገኟት፡፡ እኛም እንዲህ ለኵነኔ ያይደለ ለጽድቅ የተሰጠችን ወንጌል ፍሬ የማናፈራበት ከሆነ ከአይሁዳውያን የባሰ ቅጣት ትፈርድብናለች፡፡

እስኪ ምሳሌ መስዬ ላስረዳችሁ፡፡ አንድ የሚታገል ሰው (wrestler) በየጊዜው ተጋጣሚውን እንደምን ማሸነፍ እንዳለበት ልምምድ የሚያደርግ ከሆነ ክህሎቱ ይዳብራል፡፡ ተጋጣሚውም በቀላሉ ማሸነፍ ይቻሏል፡፡ በየጊዜው ራሱን የሚያሻሽል (Update) የሚያደርግ ሐኪም ጐበዝ አዋቂና ሕመምተኞችን በአግባቡ የሚረዳ ይሆናል፡፡ በየቀኑ ቃሉ የሚነገረን እኛስ ምን ለውጥ አመጣን? ምን ፍሬ አፈራን?
እየተናገርኩ ያለሁት ለአንድ ዓመት ብቻ በቤተ ክርስቲያን የቆዩትን ምእመናን አይደለም፡፡ እየተናገርኩ ያለሁት ከልጅነታችን አንሥተን በቤቱ ለምንመላለስ እንጂ፡፡ ይህን ያህል ዘመን በቤቱ እየተመላለስን ፍሬ ካላፈራን ቤተ ክርስቲያን ደርሰን ብንመጣ ምን ጥቅም አለው? አባቶቻችን አብያተ ክርስቲያናት ያነጹልን ለምንድነው? ዝም ብለን እንድንሰባሰብ ነውን? እንደዚህማ በገበያ ቦታም መሰባሰብ አንችላለን፡፡ አበው አብያተ ክርስቲያናትን ያነጹለን ቃሉን እንድንማርበት፣ በተማርነው ቃልም የንስሐ ፍሬ እንድናፈራበት፣ ሥጋ ወደሙን እንድንቀበልበተ፣ እርስ በእርሳችን እንድንተራረምበት እንጂ ለሌላ ዓላማ አይደለም፡፡
ታዲያ ምን ፍሬ አፈራን? …

(ሰማዕትነት አያምልጣችሁ ገጽ 127-128 በገብረ እግዚአብሔር ኪደ)
https://mbasic.facebook.com/%E1%88%98%E1%8A%A0%E1%8B%9B-%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8A%96%E1%89%B5-812426469144764/?refid=17&_ft_=mf_story_key.502344780301618%3Atop_level_post_id.502344780301618%3Atl_objid.502344780301618%3Acontent_owner_id_new.100015783004615%3Athrowback_story_fbid.502344780301618%3Astory_location.4%3Astory_attachment_style.avatar%3Athid.100015783004615%3A306061129499414%3A2%3A0%3A1556693999%3A2202849312478103247&__tn__=H-R
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝርወተ ዐጽሙ ክብረ በዓል ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አበው ካህናት ዲያቆናት የየአድባራቱሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን በሚገኙበት በእለቱ በደመቀ ሁኔታ ስለሚከበር ከቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትና ረድኤት ትቀበሉ ዘንድ በታላቅ ትህትና ተጠርታችኋል።እለቱ ነገ ቅዳሜ ጥር 18 -2011 ማለትም January 26 - 2018 ሲሆን አድራሻውም
4444 Arlington Blvd Arlington VA 22204 ሲሆን ሰዓቱም ከለሊቱ 10 ሰኣት እስከ ቀኑ 12:30 ማለትም 4:00 AM - 12:30 Pm ስለሆነ በቦታው ተገኝታችሁ የበረከቱተሳታፊ እንድትሆኑ ቤተክርስትያን ጥሪዋን ታቀርባለች። ለበለጠ መረጃ 571-241-0560 ወይንም 202-602-9009 የቤተክርስትያኑ ስልኮች ናቸው። መልካም በኣል።

Saint George, Virginia This page provides up-to-date information on our church topics, including the Orthodox Tewahedo church’s history, belief, creed, worship, doctrine, literature, church music, and art.

We welcome you to come and worship with us every Sunday morning Bible Study. We look forward to seeing you again and thank you for visiting Finote tsidki Saint George Orthodox Tewahedo Church page. We are a Great Church with Great People, serving a Great God.

Operating as usual

09/19/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - 19 Sept, 2021

Today's Reflection: Christian Perseverance

09/15/2021

Christian Perseverance

"Therefore, since we are surrounded by such a great cloud of witnesses, let us throw off everything that hinders and the sin that so easily entangles. And let us run with perseverance the race marked out for us, fixing our eyes on Jesus, the pioneer and perfecter of faith. For the joy set before him he endured the cross, scorning its shame, and sat down at the right hand of the throne of God. Consider him who endured such opposition from sinners, so that you will not grow weary and lose heart."

-Hebrews 12 : 1 - 3

09/12/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ መስከረም ፪,፪ሽ ፲፬ - 12 Sept, 2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021 09/12/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021

https://youtu.be/8OJ-cAxvRrE

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021 ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ መስከረም ፪,፪ሽ ፲፬ - 12 Sept, 2021

09/12/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021

ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ መስከረም ፪,፪ሽ ፲፬ - 12 Sept, 2021

09/12/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021

ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ መስከረም ፪,፪ሽ ፲፬ - 12 Sept, 2021

09/12/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021

ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ መስከረም ፪,፪ሽ ፲፬ - 12 Sept, 2021

09/11/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - መስከረም ፩,፪ሽ ፲፬ - 11 Sept, 2021

ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ በዓለ ዕርገተ ማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ መስከረም ፩,፪ሽ ፲፬. - 11 Sept, 2021

09/10/2021

እንኳዕ ካብ ዘመነ ማቴዎስ ናብ ዘመነ ማርቆስ ኣሸጋገረና

09/05/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - 5 Sept, 2021

ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ በዓለ ዕርገተ ማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ ነሐሰ ፴,፪ሽ ፲፫. 5 Sept, 2021

08/29/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - 29 Aug, 2021

ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ በዓለ ዕርገተ ማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ ነሐሰ ፳፫,፪ሽ ፲፫. 29 Aug, 2021

08/22/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - በዓለ ዕርገተ ወቅድስት ማርያም ነሐሰ ፲፮,፪ሽ ፲፫. 16 Aug, 2021

ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ በዓለ ዕርገተ ማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ ነሐሰ ፲፮,፪ሽ ፲፫. 16 Aug, 2021

08/21/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

St. Mary, Mother of God (the Theotokos)

08/20/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

St. Mary, Mother of God (the Theotokos)

08/19/2021
08/19/2021
08/19/2021
08/19/2021
08/19/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

St. Mary, Mother of God (the Theotokos)

08/19/2021
08/19/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

08/19/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

08/19/2021
08/18/2021

St. Mary, Mother of God (the Theotokos)

"you [St. Mary, the Theotokos] who are highly favored the Lord is with you."

Luke 1 : 28-30

08/18/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ፪ ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

08/17/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፲፩, ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

08/16/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፲, ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

08/15/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፱, ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

08/14/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፰, ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

08/13/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፯, ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

08/12/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፮, ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

08/11/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፭ , ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

08/10/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፬ , ፪ሽ ፲፫

ጾመ: ፍልሰታ: ለማርያም: ሥርዓተ: ጸሎት: ወቅዳሴ

08/09/2021

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ጸሎት ወቅዳሴ - ነሐሰ ፫ , ፪ሽ ፲፫

ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሰዓታትወ ስነ ሥርዓተ ጸሎት ወቅዳሴ

Videos (show all)

F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - 19 Sept, 2021
Christian Perseverance
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን -  መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን -  መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን -  መስከረም ፪,፪ሽ፲፬ - 12 Sept, 2021
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን -  መስከረም ፩,፪ሽ ፲፬ - 11 Sept, 2021
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - 5 Sept, 2021
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - 29 Aug, 2021
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - በዓለ ዕርገተ ወቅድስት ማርያም  ነሐሰ ፲፮,፪ሽ ፲፫. 16 Aug, 2021
F.T.K.G-የፍኖተ ጽድቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን - ጾመ ፍልሰታ ለማርያም

Location

Telephone

Address


8743 Cooper Road
Alexandria, VA
22309
Other Religious Organizations in Alexandria (show all)
Metro DC International Fellowship Metro DC International Fellowship
5940 Telegraph Rd
Alexandria, 22310

Metro DC International Fellowship is a missionary Baptist church in cooperation with the Southern Baptist Convention and is affiliated with the Southern Baptist Conservatives of Virginia

Basilica of Saint Mary's Youth and Young Adults Basilica of Saint Mary's Youth and Young Adults
313 Duke Street
Alexandria, 22314

Office of the Youth and Young Adult Apostolates at the Basilica of Saint Mary in Old Town Alexandria, Virginia.

Youth of Saint Clement Youth of Saint Clement
1701 N Quaker Ln
Alexandria, 22302

Iglesia cristiana familia de la fe Iglesia cristiana familia de la fe
301 S Alfred St
Alexandria, 22304

una iglesia que predica la sana doctrina, ven visitanos y seras [email protected] grandemente.

Center for Spiritual Deepening Center for Spiritual Deepening
8531 Riverside Rd
Alexandria, 22308

Welcoming people wherever they might be on their spiritual journey to events, workshops, and practices to help deepen spirituality.

Alfred Street Baptist Church Go Green Alfred Street Baptist Church Go Green
301 S Alfred St
Alexandria, 20314

ASBC Green Committe is dedicated to increasing sustainablity and stewardship for God.

Ebenezer Baptist Church Ebenezer Baptist Church
909 Queen Street
Alexandria, 22314

A Church That Is Moving Faith-Forward!

New Generation Freedoom Int'l Bible Church New Generation Freedoom Int'l Bible Church
3434 Campbell Drive
Alexandria, 22303

Where a Church is alive it’s worth your drive!!

Amanuel Ethiopian Evangelical Church  Alexandria,VA Amanuel Ethiopian Evangelical Church Alexandria,VA
5411 Franconia Rd
Alexandria, 22310

https://www.amanuelva.org/

Franconia Baptist Church Franconia Baptist Church
5912 Franconia Rd
Alexandria, 22310

We invite you to come and worship with us this Sunday at 10:45 AM.

1AG Singles - Alexandria 1AG Singles - Alexandria
700 W Braddock Rd
Alexandria, 22302

Part of 1st Assembly of God, Alexandria's Wednesday Night Family Night Activities! Come see us in Room 204 @7:00pm - 8:30pm. We got a good thing goin!

Alfred Street Baptist Church Women's Ministry Alfred Street Baptist Church Women's Ministry
301 South Alfred Street
Alexandria, 22314

Welcome to the Women's Ministry of Alfred Street Baptist Church!! Pastor - Rev. Dr. Howard-John Wesley Presiding President - Rev. Montrez Nicholson